የሰንበት ገበያዎችን ብዛት ወደ 345 ሊያሳድግ መሆኑን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የሰንበት ገበያዎችን ብዛት ወደ 345 ሊያሳድግ መሆኑን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ ከ24,500 በላይ ሕገወጥ የንግድ ድርጅቶች ሕጋዊ ዕርምጃ ተወስዶባቸዋል ብሏል የበዓል ባዛሮች በ11ም ክፍላተ ከተማ ከነገ ጀምሮ ሥራ ይጀምራሉ በ2019 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት ለመከላከልና ለመቆጣጠር ተብለው የተከፈቱ የቅዳሜና የእሑድ ገበያዎችን ብዛት፣ ከ264 ወደ 345 እንደሚያደግ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ይህን ያለው መጪውን የ2019 አዲስ ዓመት በዓል አስመልክቶ በገበያ ምርት
ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







